Post by Yonas G. Hagos, P.E., PMP®
Engineering Manager |Leadership | Emotional Intelligence | Water/Wastewater Project Management
እንኳን ደስ አላችሁ!!! በኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማነጅመንት ትልቅ ለውጥ እያመጣን ስለሆነ ደስተኞች ነን…ገና ይቀጥላል … 🌟 የ 2026 የ 6 ወር ውጤቱ ራሱ ይናገራል — ቃልን በተግባር! ከልምዳችን እንዳየነው በአንድ ሳምንት ስልጠና ብቻ ብቁ አለማቀፉዊ የፕሮጀክት መሪ መሆን ይከብዳል ። እውነተኛ ብቃት ጊዜን፣ ጥረትንና ጥልቅ ዝግጅትን ይጠይቃል። EmoIntel Leaders Corner ያሰለጠናቸው ባለሙያዎች የተረጋገጠ ብቃት ላይ የደረሱት በአቋራጭ መንገድ ሳይሆን፣ ለ 3 ወራት ሙሉ እውቀታቸውን በተግባር ሲገነቡና አቅማቸውን ሲያሳድጉ ቆይተው ነው! "ጥራት ባለው ስልጠና የምናሳርፈው አሻራ፣ የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በስኬት ይገነባል።" 🚀 የእርስዎስ ተራ መቼ ነው? የፕሮጀክት ማኔጅመንት ጉዞዎን እውነተኛ ይዘት ባለው ስልጠና ለመቀየር እና እራስዎን ለማብቃት ወሳኙን እርምጃ አሁኑኑ ይውሰዱ! 🎉 የ6ኛው ዙር (6th Batch) ስልጠናችን በሚቀጥለው ሳምንት ሐሙስ ይጀምራል። እድሉን ለመጠቀም አሁኑኑ ይመዝገቡ! https://lnkd.in/ecCKp7ch Project Management Institute PMI Ethiopia Chapter PMI Kenya Chapter Gebreab Dagne. PMP® Wulalew Kassie PMP Belayneh Getachew Filatie