Post by Diriba Motuma

Business Manager /Social Media Manager /Digital Marketer/passionate about Digital and sustainable development in management

The most የብዙ ሰዉ ቺገር እነዚን አልመለያየት ነው ማወቅ እና መረዳት I know ብዙ ሰዉ እዉቀት አንዳለዉ but የመረዳቱ ነገር ግን I'm not sure. ማወቅ Not equal መረዳት ማወቅ ማለት ለእያንዳንድ ነገር ከመጀመሪያው አንስቶ አስከ መቸረሻዉ መከታታል የሚገባን processes theoretically እና at some point ደሞ ትነሽ practically addition አርገን ሁሉንም access ያደረግን የሚመስለን ነን በዚ ነገር አሁን ላይ የሚያወቅ በዙ ሰዎች አሉ ነገር ግን የተረዱት ምንያህል አሉን የሚለዉ በጣም ጥያቄ የፈጥርብኛል. ሆኖም ገን የተረዱት ሰውች ከእናዛ የሚለዩበት ነገር እዉቀት plus መረዳት ያሉ እና የሁለቱንም ለይቶ የሚረዱት ናቹ. ስለዚህ እናንተስ ለዚህ ነገር ምን አመለካከት አላችሁ please drop your thought. እሱም Digital marketing እያወቃችሁት ነው ወየስ እየተረዳቹት ነው ምክናያቱም ከላይ እንዳያችሁት መልሰ ነው. Dereje Getu Demissie Qiyas' Award for Excellence

Post content