Post by Tirita FM 97.6

152 followers

ባርክሌይ ኦካሪ - የብዙዎችን ህይወት የቀየረ የንግድ ሰው ሁለት ጊዜ ቢዝነሱ ቢከስርም ተስፋ ያልቆረጠውና ከወላጆቹ በተበደራት 1,500 ዶላር ብቻ "ሳፊ ፓድስ" የተሰኘውን ታዋቂ ምርት በመፍጠር የምስራቅ አፍሪካ ሴቶችን ህይወት የቀየረው ወጣት ኬንያዊ ስራ ፈጣሪ—ባርክሌይ ኦካሪ የብርቱ ቀን እንግዳችን ነው። ውድቀትን ወደ ስኬት መለወጥ፣ ማህበራዊ ችግሮችን ወደ ቢዝነስ ዕድል መቀየር እና ካለን አነስተኛ አቅም ተነስተን ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደምንችል የሚያስተምረውን የዚህን ብርቱ ወጣት አበረታች ታሪክ ሙሉውን እንድታዳምጡት እንጋብዛለን። ቤተሰቡን ይቀላቀሉ: 🌕Facebook: Tirita 97.6 FM 🌕YouTube: Tirita Radio 🌕Instagram: tiritafm 🌕LinkedIn: Tirita FM 97.6 #BerkleyOkari #ባርክሌይኦካሪ #Entrepreneurship #ስራፈጠራ #SuccessStory #የስኬትታሪክ #Innovation #ፈጠራ #BusinessLeader #የንግድመሪ #YouthEntrepreneur #ወጣትስራፈጣሪ #Kenya #ኬንያ #EastAfrica #ምስራቅአፍሪካ #SafiPads #ሳፊፓድስ #WomenEmpowerment #የሴቶችብቃት #MenstrualHealth #የወርአበባጤና #SocialImpact #ማህበራዊተጽእኖ #Inspiration #መነሳሳት #BusinessSuccess #የንግድስኬት #Leadership #አመራር #StartupJourney #የስራፈጠራጉዞ #AfricanSuccess #የአፍሪካስኬት #ChangeMakers #ለውጥፈጣሪዎች #Motivation #ተነሳሽነት #TiritaFM #ትርታ97_6FM #BertuKen #ብርቱቀን #ImpactEntrepreneurship #ተጽእኖፈጣሪስራፈጠራ

Post content