Post by TEWEDAJ BEKUMA
Professional Actor, digital marketing and Digital Content Creator Actor EBC / Betoch drama , WALTA / Gmash chereka , ARTS/ Behg Amlak Description: Played a lead role in the popular TV series.
በጥበብ ጉዞዬ ውስጥ ትልቁ ሽልማቴ የተመልካቾቼ ፍቅር ቢሆንም፣ በሙያ አጋሮቼ ዘንድ እንዲህ ያለ እውቅና ማግኘት ግን ሃላፊነትን ይጨምራል። ይህ 'የማለዳ ኮከቦች' 4ኛው ዙር የወንድ አሸናፊ ሽልማት፣ ትናንት በስልክ የጀመርኳቸው የፈጠራ ስራዎች ዛሬ ትልቅ መድረክ ላይ መድረሳቸውን ያሳየኛል። ፈጠራ፣ ትጋት እና ትዕግስት ሁልጊዜም ውጤት አላቸው። ለወደፊት ትልልቅ ፕሮጀክቶች ዝግጁ ነኝ!" #Inspiration #ArtistJourney #Achievement #MediaLife #TewdajBekuma #ebstv