Post by Marginally Unrecorded Fundamental Units of Pagume 6 & September 11 Measurements
1,212 followers
ፈጣን የጳጉሜ 6 አፍታዎች እና ዕለት ሁሌም አዲስ ሁነዉ በምሥራቅ-ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ ሰፊ እና ሞቃት ምድረ ሰማይ ዉስጥ የሚከሰቱት እና ሁለተኛዉ በእጅ ሰዓት እና በኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ ላይ የሚመዘገበዉ እና በትንበያ የሚታወቀዉ! በጠባብ ቀዝቃዛና ቀርፋፋ ምድረ ሰማይ ዉስጥ ሁሌም አዲስ ሁነዉ ከሚከሰቱት ቀርፋፋ የሰብቴምበር 11 አፍታዎች እና ዕለት አንፃር ብቻ ሳይሆን ሁለተኛዉ በግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ላይ ከመመዝገቡ እና በትንበያ ከመታወቁ አንፃር ጭምር ነዉ፡፡ #innovation #science #professionalservices #science #professionalservices #research #knowledgesharing #instituteofpagume6 #linkedin #engineering #economics #alwaysnewfastermomentsofpagume6 #datascience Dr. Fisseha Habtemariam Dr.-Ing. Getahun Mekuria