Post by MARY JOY ETHIOPIA

3,175 followers

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከBristol Myers Squibb Foundation፣ ከማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ጤና ቢሮ ጋር በመተባበበር “የሳንባ ካንሰር መከላከል፤ ምርመራና ማከም ፕሮጀክት›› ዙርያ አመታዊ የስራ ክንውን አካሄደ ፡፡ *********************************** ታህሳስ 5/2014 ዓ.ም ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከBristol Myers Squibb Foundation፣ ከማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ጤና ቢሮ ጋር በመተባበበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ስር በሚገኙ ሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ፣ ኮልፊ ጤና ጣቢያ፣ ሚኪሊ ላንድ ጤና ጣቢያ እና ሜሪ ጆይ ክሊኒክ እያከናወነ ያለውን “የሳንባ ካንሰር መከላከል፤ ምርመራና ማከም ፕሮጀክት›› አመታዊ የስራ ክንውን ግምገማ ውይይት በአዲስ አበባ አካሄደ ፡፡ #ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ” ቴሌግራም ግሩፕ ቻናል፡ https://lnkd.in/eVzhYjkF ቴሌግራም ፔጅ፡ https://lnkd.in/e3feA2w

Post contentPost contentPost contentPost contentPost contentPost contentPost contentPost content