Post by Manyazewal Eshetu

Therapist , speaker, entrepreneur and social media influencer

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊማርበት የሚገባ ያልተዘመረለት ድርጅት አለ። - ባለፉት ሶስት አመታት ብቻ ከ8 ሚሊዮን ዶላር ወደ 38 ሚሊዬን ድላር (4.5 X) እድገት ያስመዘገብ ድርጅት ነው። - ኢትዮጵያ የቡና ምንጭ አገር ብትሆንም ከቡና ማግኘት ያለባትን ጥቅም ከአለም ገበያ አላገኘችም። - @dayebensacoffee ኢትዮጵያ በአለም የቡና ገበያ ማግኘት ያለባትን ጥቅም እንድታገኝ ዘመናዊ የቢዝነስ አካሄዶችን በመከተል ልዩ ውጤት እያስመዘገበ የሚገኝ አኩሪ ድርጅት ነእ። - በባለፈው ቅዳሜ በአዳማ ሀይሌ ሪዞርት በተዘጋጀው የድርጅታቸው ልዩ ዝግጅት ላይ "ንቁ ሰው እና ንቁ ቢዝነስ!"በሚል ርዕስ ሀሳቤን ለድርጅቶ ማህበረሰብ ሳጋራ ሰራተኞቹ እና በድርጅቱ አስገርመውኛል::ከአንድ ቤተሰብ ፊት ቆሜ የማስተምር እንጂ ከተለያዬ ቦታ የተወጣጡ ሰራተኞችን እንደማሰለጥን አልተሰማኝም:: - በእውነት ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ አላማ፣ የስራ ባህል እና መግባባት ያለው ድርጅት ቢበዛላት ብያለው።ከመስራቾቹ እስከ ወጣት ተቀጣሪዎች ሁሉም እስገራሚ መንፈስ አላቸው።በዚህ ትልቅ አላማቸው ላይ የራሴን ትንሽ አሻራ በማሳረፌ እድለኛ ነኝ:: - ወንድሜ @ak_dukamo ይህንን እድል ስላመቻቸህልኝ አመሰግናለሁ። - ለአገርህ እና ልድርጅትህ ያድረከውን ነገር ስመለከት ላንተ የነበረኝ ክብር እጅግ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ብሏል።ይህንን መልካም አመራርነትህን ያብዛለህ።ብዙ መሪዎች ለሰራተኛ እና ለሰው መልካምም ሆነው ትልቅ ስኬት ማምጣት እንደሚቻልን ካንተ ቢማሩት መላካም ነው። - ገና የ26 አመት ወጣት መሆን ሳስብ ውደፊት ምን አይነት ነገር ልትፈጥር እንደምትችል ሳስብ ከቃል በላይ ይሆንብኛል::ይቅናህ!! - Repost @dayebensacoffee We believe the biggest driver of a business impact is the strength of an organization's learning culture, and last Saturday we held a corporate development and learning program with our staff in collaboration with @manyazewaleshetu . The session was engaging and offered an enlightening experience, promoting personal and corporate growth. And also, we get to have the benefit of enjoying eachothers company and network well as a family. Thank You @manyazewaleshetu for the well needed boost. #teamwork #personaldevelpment #corporate-culture

Post contentPost contentPost contentPost contentPost contentPost contentPost contentPost contentPost content