Post by Liv Medical Consultancy and Travel P.L.C.
183 followers
➡️አንዳንዶቻችን ስፖርት መሥራት ወይም ከወትሮው በበለጠ በፍጥነት የእግር ጉዞ ማድረግ እንፈልግ ይሆናል ነገር ግን የጉልበት ሕመም ወይም ጉዳት ካለብን ለመንቀሳቀስ ያሰጋናል። ➔የሰውነትን ክብደት በማስተካከል ➔ አላስፈላጊና ጉልበት ሊጎዱ የሚችሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች በማስወገድ በተጨማሪም የተለያዩ ቅድመ ጥንቃቄ በማድረግ የጉልበትን ጤና መጠበቅ አስፈላጊ ነው። ✅ማነኛውንም አይነት የጉልበት ህክምና እንዲሁም የጉልበት ቀዶ ጥገና ከሀገር ውጭ ካስፈለግዎ ያማክሩን በቱርክ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ እናመቻቻለን 📞ለበለጠ መረጃ በ0902929292 ወይም 0905000007 ላይ ይደውሉ ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/livmedical አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 #Health #Healthylife #knee #knessresplacement #kneesurgery #kneetips #checkup #Medicalconsultancy #visa #ticket #Livmedicalconsultancy #Ethiopia #turkey #speical #offer #የሕክምና_ምክክር #ምርመራ #ኢትዮጵያ #ቱሪክ #አዲስ_አበባ #ሊቭሜዲካል #ቪዛ #ቲኬት #ሀበሻ #ጤና #ሙሉምርመራ #ህክምና