Post by Isayas Abera

Social Media Manager& Marketer // Content creator special FB,IG posts .

በዛሬው የንግድ አለም፣ ተመልካችን ቀልብ የሚስብ ምስላዊ ይዘት (Visual Content) መፍጠር ዋናው የግብይት ቁልፍ ነው። ​ይህንን ምስል የፈጠርኩት የባህላዊ እሴቶቻችንን ውበት በዘመናዊ የዲጂታል ግብይት ስልት ለማሳየት ነው። የባህላችንን ጥልቀት እና የቡናን ጉልበት በተገቢው መንገድ ማቅረብ የምርት ስምዎን ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ይለየዋል። ​ለድርጅትዎ ወይም ለንግድ ስራዎ ተመሳሳይ አሳታፊ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘቶችን እንዲፈጠሩ ከፈለጉ፣ አብረን ለመስራት ዝግጁ ነኝ። ​አብረን እንስራ! መልእክት ይላኩልኝ። ​#SocialMediaMarketing #GraphicDesign #CreativeMarketing #BusinessGrowth #EthiopianCreative #MarketingExpert