Post by Haylemariam Gebrie

Company Owner at Hayle Engineering

በአልሙኒየም ላሜራዎች ምን ምን እንደሚሰሩ ያውቃሉ? ሰላም ኃይሌ ኢንጅነሪንጎዎች ነን የተለያዩ ሞልዶችን በመቀያየር አልሙኒየም ላሜራዎችን ወደ ተፈለገው ቅርጽ በመቀየር እንከን የለሽ ውጤት የሚሰጥ ማሽን አቅርበንለዎታል። ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ሞልዶቹን በመቀያየር በተለያየ ሳይዝ አክምባሎዎችን ፣ የዳቦና የኬክ ፓትራዎችን ፣ የሳተላይት ዲሾችን ፣ የመመገቢያ ሳህኖችን እና ቦልዎችን ፣ ከብረት የሚሰሩ ድስቶችን እና መዘፍዘፊያዎችን እንዲሁም የተለያዩ በክብ እና በሲሊንደሪካል ቅርጽ ከአልሙኒየም ላሜራ የሚሰሩ ማንኛውንም እቃዎችን የሚያመርት ማሽን ነው። ታዲያ ይሄን ማሽን ለማንቀሳቀስ ምን ያህል የሃይል ፍጆታ ያስፈልገዋል ካሉ ማሽኑ በሲንግል ፊዝም ሆነ በ3 ፌዝም ምርት ማምረት ያስችልዎታል። ለምናመርታቸው ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የጥገና እና አዲስ የመለዋወጫ አቅርቦት እንሰጣለን። ቃሊቲ በሚገኝው ቢሮኣችን ጎራ ይበሉ ለበለጠ መርጃ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ ቁጥር ይደውሉ። 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 #hayleEngineering #sheetmetalspinningmachine #MetalForming #Notching #manufacturing #machine #MadeInEthiopia #ethiopia #addisababa

Post content

Video Content