Post by Goh Siqed
ጎህ ይቀድልናል፣ ያበራልናል፣ ያልፍልናል፣ ይሳካልናል፣ ይትረፈረፍልናል!
ብዙ የመሪነት ባለሙያዎች አንድ ነገር ላይ ይስማማሉ፤ ሌሎችን ከመምራታችን በፊት ራሳችንን መምራት መማር አለብን። የራስን መምራት መነሻው ደግሞ ራስን ማወቅ (Self-Awareness) ነው። በዚህ ቀጥታ ስርጭት ላይ ራስን የማወቅ አስፈላጊነት፣ የማናያቸውን የባህርይና የአመለካከት ዓይነ ስውር ቦታዎች (Blind Spots) እንዴት መለየት እንደምንችል፣ እና የራሴን ተሞክሮ በግልጽነት እካፈላለሁ። ሰዎች ስለእኔ "ትዕቢተኛ ነው"፣ "ግንኙነቱ ጥቅም ላይ የተመሠረተ ነው"፣ "ሁሉንም የማውቅ ይመስለዋል" ሲሉ የሰጡኝን አስተያየቶች እንዴት እንዳወቅሁ፣ ከእነሱም ምን እንደተማርኩ እካፈላለሁ። እርስዎም ራስዎን በተሻለ ለማወቅ የሚረዱ መንገዶችን ይዘው ይመለሳሉ። #ራስን_ማወቅ #ራስን_መምራት #መሪነት #የግልእድገት #BlindSpots #SelfAwareness #Leadership #PersonalGrowth #AmharicLive
Video Content