Post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

22,594 followers

6ኛው ሀገር አቀፍ የኢሰመኮ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት ፍጻሜ ውድድር ዐርብ፣ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። ወድድሩ በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ይተላለፋል። ይጠብቁን፣ ይከታተሉን!

Post content