Post by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ
22,601 followers
ማብራሪያ፦ አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች (Persons with Albinism) ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ... አልቢኒዝም ምንድን ነው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ለሚያጋጥማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ጥበቃ የሚያደርጉ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች መብቶች በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ምንድን ናቸው? 🔗 https://ehrc.org/?p=38120 #Ethiopia #KeepWordSafe #ጤናማቃላት በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።