Post by Edlawit Kebede
Digital Marketer
ከጥቂት ወራት በፊት እራሴን በዕውቀትም በሙያም ለማሳደግ አንድ ትልቅ ውሳኔ ወስኜ ነበር።ዛሬ ደግሞ የQIYAS ተማሪ መታወቂያዬ በእጄ ገብቷል—ይህች ትንሽ ካርድ ለእኔ አዳዲስ ነገሮችን የመማር፣ አዳዲስ ሰዎችን የማወቅና ለተሻለ ነገ የመዘጋጀት ትልቅ በር ነች።ጉዞው የረጅም መንገድ ቢሆንም እያንዳንዷ ትንሽ እርምጃ ግን የራሷ ዋጋ አላት። በመንገዴ ላይ ለሚጠብቁኝ ትምህርቶች፣ ፈተናዎች እና ለሚያጋጥሙኝ ድንቅ ሰዎች ሁሉ ዝግጁ ነኝ👐። #QIYASdigitalmarketing #ProfessionalDevelopment #LearningJourney #FutureReady#DAB#EDI