Post by Eden Sewnet
Owner at Wisdom Waves
የሰው ልጅ ሌላውን መረዳት የሚችለው ‘ያንኑ ህመም’ እራሱ ላይ ሲደርስ ብቻ ነው? 💭 ብዙ ጊዜ "እረዳሃለሁ/እረዳሻለሁ" የምንለው እኛም ተመሳሳይ Painful journey ውስጥ ስናልፍ ብቻ ይመስለኛል።(ለንግግር ያክል ያለውን አይደለም) ነገር ግን በእርግጥ መረዳት (Empathy) የሚለካው በተመሳሳይ Experience ማለፍ ላይ ብቻ ነው? Do we really need a shared story to practice true empathy? 💡 በህይወታችን በምናሳልፈው አስቸጋሪ ጊዜ ነገ ሌሎችን ለመረዳት አቅም እንደሚሆነን እናስባለን።( of course it’s one of the good thing we can take from our challenging times) ያ ጥሩ ቢሆንም የሌላውን ሰው ሸክም also challenges ዋጋ ለመስጠት ግን የግድ እኛ ላይ መድረስ የለበትም። ካልደረሰብን በስተቀር የሰዎችን ጉዞ፣ ትግል እና የህይወት ጫና አቅልለን የማየት (underestimating) ዝንባሌ ሊኖርብን ይችላል።(intentionally or unintentionally) 🎯ሁላችንም የየራሳችን unseen battles አለብን። እያንዳንዱ ሰው የሚያልፍበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ ባናውቀው እንኳ የሰው ልጅ መሆናችን ብቻ ሌላውን ሰው ዋጋ ለመስጠት እና ለመረዳት በቂ ምክንያት መሆን አለበት። አንድን ሰው ለመደገፍ የግድ የእሱን ጫማ ማድረግ አይጠበቅብንም፤ ጫማው ምቾት እየነሳው መሆኑን ማመን እና ማክበር ግን እንችላለን። እናንተስ ምን ታስባላችሁ? የሰዎችን ድካም ወይም ስቃይ በትክክል ለመረዳት የግድ በዛው መንገድ ማለፍ አለብን ወይስ Empathy በራሱ ይበቃል? Lets discuss? Meron Yakob Gebreyes Dr Ananya K Admasu Biruktawit Lemma Ashenafi Didimos