Post by Biruk M. Tenaw

Sport Science Researcher | Exercise Psychology & Athletic Performance | Adaptive Physical Activity | Seeking Fully Funded PhD | Youth Sport Development – Ethiopia

የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሰለባ! የ2025ቱ የአፍሪካ ምርጥ ዳኛ ሶማሊያዊው ዑመር አርታን፣ ታሪክ ሰርቶ የዓለም ዋንጫን ለመዳኘት በሚያሚ አውሮፕላን ማረፊያ ቢደርስም በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር “የደህንነት ስጋት” በሚል ሰበብ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ ተከልክሏል። ይህ ፖለቲካዊ ውሳኔ በስፖርት ዲፕሎማሲ እና በፊፋ አቋም ላይ ምን ዓይነት ጥቁር ጥላ ይጥላል? ከፍንዳታዎች መካከል ወጥቶ የአፍሪካ ኩራት የሆነው የአርታን ህልም ለምን ተቀጨ? ይህንን ጉዳዩን ከጂኦፖለቲካ እና ከስፖርት ኢኮኖሚ አንጻር በዝርዝር ተንትነነዋል። ሙሉ መረጃውን ከስር በመግባት ያንብቡ። #OmarArtan #FIFA2026 #Somalia #AfricanFootball #SportsDiplomacy #TrumpAdministration #InclusionInSports

Post content