Post by Binyam Tegegn

Sales and medical representative

ለ 2 ሳምንት ሊጠፉ ነው ስንል በመሀል የበአል ስጦታ ስልካችን ድረስ ይዘውልን መጡ Meri Podcast 👍 ፣ Menna Selamu Bekele እና Tibebeselassie A Tedla ሁለታችሁንም audienceኡን አክብራችሁ በድጋሚ ስለመጣችሁ በጣም እናመሰግናለን ፣ ስለ seed program hint ነበረን የበለጠ እይታ ሰጥታችሁናል ለኛ ለወጣቶች፣ በተለይ ጥቤ 😁 he is an amazing guy, ለብቻው የቀረበበትን episode ደጋግሜ አይቼዋለሁ ( ልክ ከ victim mindset የወጣበት ቅፅበት " እስከዛሬ ለደረስኩበት እነሱ ተጠያቂ ናቸው አሁን ግን ይኸው ጥቤ ለራሱ ለጥቤ ሰጠኹህ 😁" , ቤተሰቡን ስብሳቢ 👏, ለስራቅጥር የሚመጡትን ወጣቶች 30 ደቂቃ ያረፈዱትን 1 ሰአት ሲያስጠብቅ 21 አመት ሙሉ አንድ ሴት ብቻ አውቆ እንዳስጠበቃት መረዳቷ 👌 , የባንኩ manager "እመኑኝ ነው የምትለው " 😁, 400,000 ብሩ 😂 ዋናው ግን እኔም የወሰድኩት ፀሎት "ፈጣሪዬ ሆይ የምችለውን ነገር እንዳደርግ ድፍረቱን ስጠኝ፣ የማልችለውን ነገር ደሞ እንድቀበል ትህትናውን ስጠኝ፣ በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት እንዳውቅ ማስተዋሉን ስጠኝ " 🙏 ግን not he is only a business man, 2, ለልጆቹ ጥሩ አባት፣ 3, የህይወት ፈላስፋ፣ 4, ደሞም ኮሜዲያን ፣ 5, በተወሰነ መልኩ ደሞ talent recruiter ፣ 6, እናም ምርጥ መምህር ፣ 7, እጩ ደራሲ , እኔ እንደ ጥቤ አይነት ሰው በብዛት ባይኖሩም በብዛት ያስፈልጉናል ባይ ነኝ 🙌 ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ

Post content