Post by Beyond Student for Change

188 followers

ከተማሪነት በላይ ለለውጥ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሀሙስ ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ "ትምህርታችን ለሙያችን" በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል። University of Gondar Haileyesus Dejene Desalegne Mengesha Degefaw Wondwossen Gebreyes ማንም በማይቀርበት ፕሮግራም ሁሉም የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተጋብዛችኋል። አዘጋጅ፡ የጎንደር ዩኒቨርስቲ እንስሳት ህክምና እና ሳይንስ ኮሌጅ

Post content