Post by Belayneh Getachew Filatie

Digital Finance & FinTech Strategy Leader | Driving Ethiopia’s Payment Ecosystem | PPP | ESG | Capital Markets & Investment Advisory 🇪🇹

ካፒታል ገበያ ነክ ስራዎች (Capital Market & Investment Bank Projects) ላይ ባለሙያ ከፈለጋችሁ፤ Yabsira Dereje የሚባል ጎበዝ፣ ጠንካራ እና አቅም ያለው ሰው አለ። "ራስ ላይ መስራት ማንን ይመስላል?" ቢባል መልሱ - ያብስራ ደረጄ'ን መባሉ አይቀርም። አማራ ባንክ የካፒታል ገበያ ፕሮጀክቶች ማናጀር (Program Manager - Capital Market & Investment Banking Projects) በነበርኩበት ወቅት ከእኔ ቲሞች አንዱ ነበር። በኋላ እኔን ተክቶ፤ እስከአሁን ድረስ በተጠባባቂ ስራ አስኪያጅነት - የካፒታል ገበያ ፕሮጀክቶች ሆኖ እየሰራ ይገኛል። ትጠቀሙበት ዘንድ በሙሉ መተማመን ለመግለጽ እወዳለሁ። 🙏 Yabsira Dereje በርታልኝ!🙏 ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እምነቴ ከፍ ነው!

Post content