Post by Bank of Abyssinia

72,814 followers

ከጾም፣ ከጸሎት እና ከስግደት ቀናት በኋላ እነሆ ታላቁ የብርሃን ቀን ላይ ደርሰናል። ብርሃንን ተጎናጽፈን፣ በትንሣኤው ደስታ በአንድነት የምንፈካበት ደማቅ በዓል ይሁንልን። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

Post content

Video Content