Post by Ayele Getachew

Green Communication & Sustainability Advocate | Climate & ET Journalist | Marketing Communications | Media Specialist and Environmental Advocator

በሰውሰራሽ አስተውሎት (AI) እና በጋዜጠኝነት ሙያ መካከል ያሉ የወቅቱ ጥያቄዎች!   ሰሞኑን ለረጅም ጊዜ የስራ ባልደረባዬ የነበረ እና አሁን ደግሞ ጥሩ ወዳጅ የሆነ ጓደኛዬን አገኘውና ስለ በረካታ ጉዳዮች አወራን እና አንዱ ወሬያችን የወቅቱ ሚዲያ ተቋማት ነባራዊ ሁኔታ (media landscap) አወራን! በዚህ መካከል የሚዲያ ተቋማት አመራሮች ሰራተኞቻቸው ቢለቁ ብዙም አይጨንቃቸውም አለኝ ለምን ስለው AI ባለበት ዘመን ምን ችግር አለው የሚለቁትን ተክቶ የሚያሰራ ሠው ሰራሽ ማሽን አለኝ ! እውነት ግን የጋዜጠኝነት ሙያ እና ሰውሰራሽ አስተውሎት ….! Ø እወነት ጋዜጠኝነትን በማሽን ማዕከል (machine-centric) ወይም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መተካት ይቻላል? Or, Ø Are human journalists truly irreplaceable? Ø የህዝብ ጥቅም እንዴት ይጠበቅ!  How to safeguard public interest journalism in the age of AI! Ø How to design a human-centric AI strategy?  ወይም ሴንቴቲክ ኢንተለጀንስ አስፈላጊነት ምን ድረስ! እና ሌሎችም ጥያቄዎች የወቅቱ የጋዜጠኝነት ሙያ የገጠሙት ጥያቄዎች ናቸው፡፡ የአሁን ዘመን የሚዲያ አመራሮች እነዚህን ጥያቄዎች በአግባቡ መልሰው አስፈላጊውን ስትራቴጂ ነድፈው መምራት ግድ ይላቸዋል አለበለዚያ ሚዲያ የተቋቋመለበትን  ግብ እና የሚሰራለት  ዓላማ ይስታል፡፡