Post by ADINAS ASRAT KEBEDE

Hospitality Entrepreneur and Manager,Hotel Organizer, Service Consultant,Certified Business Plan Designer,Project Manager,Tour and Trip Advisor,Tour Itinerary Developer,Quality Assurance Specialist, Hospitality Trainer

LinkedIn: ሰላም እና ነፃነት ያለበት platform, ጩሐት የለ፤ፖሊቲካ የለ፤ ሽኩቻ የለ፤ሁሉም ልምድና እውቀት፤ጥበብና ማስተዋል ብቻ።የምሁራንና የባለሙያዎች ስብስብ።አንድም ቀን LinkedIn ገብቼ ያባከንኩት Second የለኝም፤ሁሌም አዲስ ቁምነገር ሸምቼ እመለሳለሁ። የዚህን platform Community ማመስገን እፈልጋለሁ።