Post by Abubeker Chane Y.
pharmacist licensed healthcare professional expert in medication therapy, responsible for safe drug preparation, dispensing, and counseling,sales representative.
🚨 የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ (ከድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ) የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በሥሩ ባሉት ተቋማት ውስጥ ባሉ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። 📋 የሥራ መደብ ዝርዝሮች 1. ጠቅላላ ሐኪም (General Practitioner) የትምህርት ደረጃ፦ በጠቅላላ ሐኪም ሙያ የተመረቀ/ች (የታደሰ የሙያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/ል) ብዛት፦ 10 የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ) የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት የሥራ ቦታ፦ ቢሮው በሚመድብበት 2. OR ነርስ ፕሮፌሽናል (OR Nurse Professional) የትምህርት ደረጃ፦ በመጀመሪያ ዲግሪ በ OR ነርስ ፕሮፌሽናል ሙያ የተመረቀ/ች (የታደሰ የሙያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/ምትችል) ብዛት፦ 4 የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ) የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት የሥራ ቦታ፦ ቢሮው በሚመድብበት 📌 ማሳሰቢያ እና የምዝገባ ሁኔታዎች 📆 የምዝገባ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ። 📍 የምዝገባ ቦታ፦ በጤና ቢሮ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 305 በአካል በመቅረብ። 📄 የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች፦ የትምህርት ማስረጃ ኦሪጂናል እና አንድ የማይመለስ ኮፒ። 📜 የሙያ ፈቃድ፦ የሙያ ፈቃድ ለሚጠይቁት መደቦች የታደሰ የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ግዴታ ነው። ➡️ Share and Repost Join for more 👇👇👇 ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ 🩺የቴሌግራም ግሩፕ https://lnkd.in/dueCzkCE