Post by Abubeker Chane Y.
pharmacist licensed healthcare professional expert in medication therapy, responsible for safe drug preparation, dispensing, and counseling,sales representative.
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ድርጅት:- መድሃኒት መደብር (አዲስ) በሐደሮ ከተማ ለሚገኝ አዲስ ፋርማሲ/መድሃኒት ቤት ብቁና መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፡ 1. ድራጊስት • ተፈላጊ ትምህርት፡ ድራጊስት - ዲፕሎማ • የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ተጨማሪ መስፈርት፡ መልቀቂያ (Clearance) ያላቸውና የተሰጠው ከ6 ወር ያነሰ (< 6 ወር)። 2. የፋርማሲ ባለሙያ (Pharmacist) • ተፈላጊ ትምህርት፡ ቢኤስሲ ፋርማሲ (BSc in Pharmacy) • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ተጨማሪ መስፈርት፡ የክልል መልቀቂያ (Clearance) ያላቸውና የተሰጠው ከ6 ወር ያነሰ (< 6 ወር)። 📍 የስራ ቦታ: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ሐደሮ ከተማ እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት አማራጮች ማመልከት ትችላላችሁ፦ በቴሌግራም፦ የትምህርት ማስረጃችሁን እና ሲቪ (CV) ✈️ በቴሌግራም:- @Natder123 ላይ ይላኩ። 📞 በስልክ፦ 0939453800 በመደወል ዝርዝር መረጃ መጠየቅና ማመልከት ይቻላል። ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎች ቻናላችንን ይጎብኙ፡ https://lnkd.in/dueCzkCE