Post by Abiy Nigussie
Commercial & Growth Leader | Trade Marketing, Brand Strategy & Market Execution | FMCG / Beverage , telecom and real Estate | Building High Performance Commercial Organizations
ሥራ ሕይወት ነው፣ ሕይወት ግን ከሥራም በላይ! ከአንድ ሳምንት በፊት ልጄ ኢቫን መልካም የአባቶች ቀን ብሎ ፖስት ካርድ ሰጠኝ:: እህቱ አናቤል እንዳትቀድመው ነው መሰለኝ😁 የሁለቱም ስም ትርጉም እግዚአብሄር ሞገሳም ነው ማለት ነው:: በጣም ደስስ አለኝ! ከባለቤቴ/Dr. Bersabeh Kabeto ጋር ስናወራ ፤ ስምን መልዐክ ያወጣዋል:: እኔኮ ልጆቼ ግርማ ሞገሶቼ ናቸው ማለት.... እሷ ደግሞ "አይደል...?" አላለችም?😳 :: ነገሩ ገባኝ:: ካሞጋገስኳት ሰንበት ብያለሁ ለካ 😉 ወዲያው አንድ ሀሳብ መጣልኝ 🤔 ... ቱግ ያልኩ መሰልኩ:: በስጨት እንደማለት አልኩና ፣ እኔ ፤ ምን ማለትሽ ነው ? እሷ፤ ማለት ? እኔ ፤ በጣም ያሳዝናል! እሷ፤ ካንተ ብሶ ? እኔ ፤ እነሱ ሞገሶቼ ናቸው:: ግርማዬ አንቺ አይደለሽምን ? እሷ ፤ Ohh እኔ ፤ በይ የቴዎድሮስ ታደሰን "ግርማ ሞገሴ ነሽ" የሚለውን ጠዋት ሁለት ማታ ሁለት አዝዤልሻለሁ:: እሷ፤ 🫡 Based on true story ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን! #WorkLifeBalance #HumanLeadership #FamilyFirst #Storytelling #EmotionalIntelligence