Post by Abdulkerim M. Aman (PhD)

Researcher, PhD Student at Beijing University of Aeronautics & Astronautics @Beijing | Project Manager | Road and Railway Engineer | 3D Concrete Printing Expert | Leading Large-Scale Rail Infrastructure Projects.

ድንቅ #ባህል (ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት) #ሩሲያዊያን የትውልድ ቀን (Birthday) በልዩ ሁኔታ ይከበራል -----------------//----------------- ሩሲያዊያን #የተወለዱበትን ቀን ከሌላው አለም በተለየ ሁኔታ ያከብሩታል። ይህንን አጋጣሚ በተለይ #ለሃገር ወይም ለትውልድ #ልዩ አስተዋጽኦ ላላቸው ባለውለታዎች/መምህራኖች ሁሉም ባለበት ሆኖ ውለታቸውን አስታውሶ ክብርን እና እውቅናን ይሰጣል። ዛሬ ታዲያ በተለይ #ለኢትዮጲያውያን ጉልህ አስተዋጽኦ የነበረው ማለትም ሃገራችን ለመጀመሪያ ለገነባችው #የባቡር መስመር የዲዛይን ስታንዳርድ (አዲስ አበባ - ጂቡቲ) ፣ ከ20 በላይ ኢትዮጲያውያንን በሁለት ዙር እኔን ጨምሮ MsC in Railway Engineering ያስተማረው #ፕሮፌሰር Sergey Vasilyevich Shikornikov Ethiopian Railway Students in Petersburg Санкт-Петербургский государственный университет / St Petersburg University ዛሬ በልዩ ሁኔታ #የ70ኛ አመት የልደት ቀኑን ዩኒቨርሲቲው አክብሮለታል። ዩኒቨርሲቲው ለፕሮፌሰሬ መልካም ምኞቴን በሃገሬ ስም እንዳቀርብ በተጋበዝኩት መሰረት አቅርቤለታለሁ።ይህ ባህል በተለይ ለመምህሮች እንደ ልዩ ክብር ቀን ይከበራል ። እኛም ለምህሮቻን በተለይ ከታች ኮትኩተው ላስተማሩን ልዩ እውቅና መስጥትን እንደ መልካም ባህል ብንወስድ እላለሁ……...!! Уважаемый Сергей Васильевич! От всей души поздравляю Вас с юбилеем! Хочу от души поблагодарить Вас за Ваши советы, поддержку и ценные знания, которые помогли мне в моем научном и профессиональном пути. Для меня большая честь быть Вашим учеником. Желаю Вам крепкого здоровья, счастья и новых успехов во всем! С уважением и горячим приветом из Эфиопии! С юбилеем! See less https://lnkd.in/drndqsEy

Post content