Addis Ababa, Ethiopia
ስልጠና መስጠት የምችልባቸው ርዕሶች 1 የጥናትና ምርምር ልዩ ባህሪያት 2 ሥነ-ምግባርና ሙስና መከላከል 3 ስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅት 4 የማስተማር እቅድ ዝግጅት 5 ገዥ መመሪያ ዝግጅት 6 የአቻ ወጣቶች አስልጣኖች ስልጠና 7 የተቀናጀ ትምህርት አሰጣጥ 8 የሰላም ግናባታ 9 የግጭት አፈታት 10 የርቀት ትምህርት ማኑዋል ዝግጅት 11 የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ ስልጠና 12 የህይወት ክህሎት ስልጠና 13 የትምህርት ክበባት ማጠናከር 14 የትምህርት ተከታታይ ምዘና 15 የትምህርት ጥናት 16 የትምህርት ቤት ማሻሻል 17 የሱፐርቪዥን ምንነትና ልዩ ባህሪያት 18 የተቀናጀ ትምህርት አሰጣጥ 19 የትምህርት ግብዓት አዘገጃጀት 20 ቀዳማዊ ልጂነትና የቤተሰብ ሚና ያዘጋጀኋቸው የትምህርት ግብዓቶች (Educational Materials ) 1 Civics and Ethics Education Distance Education Programme Module for General Education, 2015, Addis Ababa. 2 የሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር ትምህርት አጋዥ መፅሐፍ ከ5-8ኛ ክፍል፣ 2012 ዓ.ም ሙዳይ ማተሚያ ቤት፤ አዲስ አበባ. 3 Civics and Ethics Education Supplementary Material for Grade 9-10, 2016, Mega, Addis Ababa. 4 Civics and Ethics Education Supplementary Material for Grade 9-12, 2019, Muday Printing, Addis Ababa. 5 የህይወት ክህሎት የወጣት ተማሪዎች ማሰልጠኛ ማኑዋል 6 የመከላከያ ርቀት ትምህርት ሙጁል አርትዖት ስራ 7 ሀገራቀፍ የስርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ ዝግጅት 8 ሀገር አቀፍ የስረነ-ዜጋና ስነ-ምግባር ትምህርት ክፍል መዋቅር ዝግጂት 9 ሀገር አቀፍ የስነ ዜጋና ስነ ምግባር ትምህርት መምህራን ማሰልጠኛ ማኑዋል 10 ሀገር አቀፍ የተማሪዎች የስነ ምግባር ደንብ ማኑዋል ዝግጅት (ረቂቅ) ልሳተፍባቸው የምችለው የምክር አገልግሎትና ጥናት ርዕሶች 1 የርቀት ትምህርት አዋጭነት ጥናት 2 የፕሮጀክት ፈንድ ማፈላለግ(ገንዘብ ያስገኘ) 3 የህፃናት አስተዳደግ ብቁ ዜጋ ማፍራት( ከሱስ የፀዳ ትውልድ) 4 የአብሮነትና የመቻቻል ጥበብ 5 የትምህርት ዕቅድ ዝግጅት 6 የትምህርት አመራር የህፃናት አስተዳደግ 7 የትምህርት ግብዓት ዝግጅት 8 ስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅት 9 ሰፋፊ መድረክ ዝግጅት 10 ሙስና መከላከል 11 የህይወት ክህሎት 12 የጥያቄ ዝግጅት(ጥያቄና መልስ ዝግጅት) ሰፋፊ መድረክ ዝግጅት